Cover image of SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Podcast cover

የዩክሬይንን ሩስያ ግዛት ውስጥ ጥቃት መፈፀም ዩናይትድ ስቴትስ እንደማትደግፍ አስታወቀች

የዩክሬይንን ሩስያ ግዛት ውስጥ ጥቃት መፈፀም ዩናይትድ ስቴትስ እንደማትደግፍ አስታወቀች

በተከሰከሰችው የአውስትራሊያ መከላከያ ኃይል ሂሊኮፕተር ላይ የነበሩ የአውስትራሊያ ወታደሮችን በሕይወት ፈልጎ የማግኘት ተስፋ እንደሌለ ተነገረ

31 Jul 2023

8mins

Podcast cover

በትግራይ የተከሰተው ረሃብ ከቁጥጥር ውጪ እንዳይወጣ ፌዴራል መንግሥትና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በቅንጅት እንዲሠሩ ኢሰመጉ ጠየቀ

በትግራይ የተከሰተው ረሃብ ከቁጥጥር ውጪ እንዳይወጣ ፌዴራል መንግሥትና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በቅንጅት እንዲሠሩ ኢሰመጉ ጠየቀ

ከመጪው ዓመት ጀምሮ በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ከሚወስዱ ተማሪዎች መካከል ሩብ ያህሉን ማሳለፍ የማይችሉ የትምህርት ክፍሎች እንደሚዘጉ ማሳሰቢያ ተሰጠ።

31 Jul 2023

5mins

Similar Podcasts

Podcast cover

ዩናይትድ ስቴትስ የዊኪሊክስ መሥራቹ ጁሊያን አሳንጅ ከእሥር ነፃ እንዲወጣ ፈቃደኛ አለመሆኗን ገለጠች

ዩናይትድ ስቴትስ የዊኪሊክስ መሥራቹ ጁሊያን አሳንጅ ከእሥር ነፃ እንዲወጣ ፈቃደኛ አለመሆኗን ገለጠች

አውስትራሊያ በነገው ዕለት ከካናዳ ጋር በምታካሂደው የፊፋ የሴቶች እግር ኳስ የዓለም ዋንጫ ግጥሚያ በድል ለቀጣዩ ጥሎ ማለፍ ውድድር ማለፍ፤ በሽንፈት ከ2023 የዓለም ዋንጫ ስንብት ይጠብቃታ... Read more

30 Jul 2023

4mins

Podcast cover

#11 How to answer common interview questions | Preparing for a job interview

#11 How to answer common interview questions | Preparing for a job interview

Learn how to answer the three most common job interview questions from an Australian employer. Plus, find out how job in... Read more

30 Jul 2023

13mins

Most Popular Podcasts

Podcast cover

"በማኅበረሰቡ ዘንድ ያለውን የአገልግሎት ቅሬታ ለመፍታት፣ የሚነሱ ችግሮችን ለማድመጥና ምክሮችን ለመስማት ነው ተዘጋጅተን ያለነው" አምባሳደር ሃደራ አበራ

"በማኅበረሰቡ ዘንድ ያለውን የአገልግሎት ቅሬታ ለመፍታት፣ የሚነሱ ችግሮችን ለማድመጥና ምክሮችን ለመስማት ነው ተዘጋጅተን ያለነው" አምባሳደር ሃደራ አበራ

በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ልዩ መልክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሰደር ሃደራ አበራ አድማሱ፤ ዳግም የተከፈተው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በአውስትራሊያ ነዋሪ ከሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያwን ጋ... Read more

29 Jul 2023

9mins

Podcast cover

"ኤምባሲው ተጠናክሮ ሥራውን ከጀመረ ለኢትዮጵያም ለአውስትራሊያም ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ነው የምናስበው" አምባሳደር ሃደራ አበራ

"ኤምባሲው ተጠናክሮ ሥራውን ከጀመረ ለኢትዮጵያም ለአውስትራሊያም ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ነው የምናስበው" አምባሳደር ሃደራ አበራ

በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ልዩ መልክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሰደር ሃደራ አበራ አድማሱ፤ የኢትዮጵያና አውስትራሊያን የ58 ዓመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትና የኢትዮጵያን ኤምባሲ ዳግም ካንብራ ላ... Read more

29 Jul 2023

15mins

Podcast cover

በአማራ ክልል በኮሌራ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 2050 ደርሷል፤ በትግራይ ከ1300 በላይ ሰዎች ሕይወት በረሃብ ሳቢያ አልፏል

በአማራ ክልል በኮሌራ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 2050 ደርሷል፤ በትግራይ ከ1300 በላይ ሰዎች ሕይወት በረሃብ ሳቢያ አልፏል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተጠናቀቀው የ2015 በጀት ዓመት 20.6 ቢሊየን ብር ያልተጣራ ትርፍ አግኝቷል፤ ከ2014 የበጀት ዓመት 27.5 ቢሊየን ብር ያልተጣራ ትርፍ ጋር ሲነፃፀር የዘንድሮው... Read more

28 Jul 2023

9mins

Podcast cover

"የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አሁን ለደረሰበት ደረጃ ኢትዮጵያውያን-ትውልደ ኢትዮጵያውያንና ዓለም አቀፍ አጋሮች ላደረጉት የጎላ ሚና ምስጋናዬን አቀርባለሁ" ዶ/ር አሥራት አፀደወይን

"የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አሁን ለደረሰበት ደረጃ ኢትዮጵያውያን-ትውልደ ኢትዮጵያውያንና ዓለም አቀፍ አጋሮች ላደረጉት የጎላ ሚና ምስጋናዬን አቀርባለሁ" ዶ/ር አሥራት አፀደወይን

"የዩኒቨርሲቲ ትምህርትን በአማርኛ ቋንቋ ለማድረግ የምንችልበት ጊዜ ላይ ነን ብዬ አላምነም፤ ወደፊት ግን ወደ እዚያ እንደምናመራ ምንም ጥርጥር የለኝም" ያሉት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት... Read more

28 Jul 2023

15mins

Podcast cover

"አገር የሚፈርሰውም፤ የሚፈራውም በትምህርት ሥርዓት ነው" ዶ/ር አሥራት አፀደወይን

"አገር የሚፈርሰውም፤ የሚፈራውም በትምህርት ሥርዓት ነው" ዶ/ር አሥራት አፀደወይን

"ትምህርት ሚኒስቴር በቂ ነውም ባይባል በአገራዊ አንድነት፣ ሥነ ምግባርና ታሪክ ዘርፍ የጎላ ለውጥ እያሳየነው" የሚሉት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር አሥራት አፀደወይን፤ ሰሞኑን የጎ... Read more

28 Jul 2023

15mins

Podcast cover

በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያዊት-አሜሪካዊቷ ናኦሚ ኃይሌ ቡድን ከኔዘርላንድስ፤ አውስትራሊያ ከናይጄሪያ ለመፋለም ተሰናድተዋል

በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያዊት-አሜሪካዊቷ ናኦሚ ኃይሌ ቡድን ከኔዘርላንድስ፤ አውስትራሊያ ከናይጄሪያ ለመፋለም ተሰናድተዋል

የኒጄር ፕሬዚደንት በጠባቂዎቻቸው ታገቱ

27 Jul 2023

2mins

“Podium: AI tools for podcasters. Generate show notes, transcripts, highlight clips, and more with AI. Try it today at https://podium.page”